CARROTNSTICKS MARKETING

ሶማሊላንድ በግብፅ የተመሠረተውን ጥምረት በመቃወም ከኢትዮጵያ ጎን እንደምትቆም ገለጸች

“የኢትዮጵያን መረጋጋት እና ደኅንነት አደጋ ላይ የሚጥል የትኛውንም ጣልቃ ገብነት እንቃወማለን” በማለት አጋርነታቸውን ገልጸዋል። ፕሬዝዳንት አብዲራህማን ለሶማሊላንድ የምክር ቤት አባላት፣ የጦር መሪዎች፣ የመንግሥት ባለሥልጣናት እና ሌሎች ቁልፍ ሰዎች በተገኙበት ባደረጉት ንግግር በቅርቡ በግብፅ አማካይነት የተመሠረተ …