CARROTNSTICKS MARKETING

የአሜሪካ ቴክኖሎጂ መሪዎች እየፈጠነ ያለው የኤአይ እድገት እንዲዘገይ ጠየቁ፤ ቻይናስ ምን ትላለች?

በኦስሎ የሰላም ምርምር ተቋም ከፍተኛ ተመራማሪ የሆኑት ዶ/ር ኢላሪያ ኮሮዛ፣ “ዓለም አቀፉ ማኅበረሰብ በእነዚህ ጉዳዮች ላይ አሜሪካ እና ቻይና በውይይት አስገዳጅ ስምምነት እንዲደረስ ሊያደርጉ ይችላሉ ብሎ የሚጠብቅ ከሆነ፣ ሊያዝን ይችላል” ይላሉ። …